ብርሃን ለሃገር ሁሉ
የድጋፍ እቅዶቻችን የቤተሰባዊ አንድነታችንን ጥንካሬ በሚያንጸባርቅ መልኩ በተደራጀና በተጠናከረ ሁኔታ በይፋ መጀመራቸውን ስንገልጽላችሁ በታላቅ ደስታ ነው። ባለፈው አንድ ዓመት ውስጥ ሥርዓታማ አሰራርን ለመዘርጋት በትጋት ስንሰራ የቆየን ሲሆን፣ አሁን ደግሞ በይፋ “ብርሃን ለሃገር ሁሉ” በሚል ስም ሰይመነዋል።